Get Mystery Box with random crypto!

የሰው ልብ የቅርብ እሩቆቹ ወዳጆቼ ሁሉ ልበቢስ ነህና ልብ ግዛ ሲሉ እኔግን ቸገረኝ ልብ ከየት | ስለ -ህይወት 👉🎤🎧📒📗📖

የሰው ልብ

የቅርብ እሩቆቹ ወዳጆቼ ሁሉ
ልበቢስ ነህና ልብ ግዛ ሲሉ
እኔግን ቸገረኝ ልብ ከየት ልግዛ
ማን ነቅሎ ይሸጣል ልቡን እንደዋዛ...

@historysharee