Get Mystery Box with random crypto!

ጎደኝነት ጎደኝነት ማለት በዕድሜ የማይለካ ፣በችግር ጊዜ የማይገታ በማግኘት ያልተጀመረ በማ | ስለ -ህይወት 👉🎤🎧📒📗📖

ጎደኝነት
ጎደኝነት ማለት በዕድሜ የማይለካ ፣በችግር ጊዜ የማይገታ በማግኘት ያልተጀመረ በማጣት የማይቀየር በፍቅር የፀና የሰብአዊነት ጥምረት ጎደኝነት ማለት የእኔነት ስሜት የሌለበት ድብቅነት የሌለበት ከልብ የማይወጣ በገንዘብ የማይመዘን የማይተካ ግልጽነት የሞላበት ጎደኝነት ስንወደው የሚወደን ብቻ አይደለም ስንደሰት ብቻ አብሮን የሚሆንም አይደለም ስናስቀይመው ከጥላቻ ስሜት አልፎ ይቅር የሚለን ነው ጎደኝነት ከዚህ በላይ................ነው።

ይህ ካልሆነ ጎደኛ መሆን ምን ጥቅም አለው የእኔነት ስሜት የሌለበት ድብቅነት የሌለበት ከልብ የማይወጣ በገንዘብ የማይመዘን የማይተካ ግልጽነት የሞላበት ጎደኝነት እናዳብር እንሁን



@historysharee