Get Mystery Box with random crypto!

..... ጅማሬው ተስፋ , ምኞት , ጉጉት ... ማብቂያው ደግሞ.. ስንብት ሲሆን ይገርማል .. | ስለ -ህይወት 👉🎤🎧📒📗📖

..... ጅማሬው ተስፋ , ምኞት , ጉጉት ... ማብቂያው ደግሞ.. ስንብት ሲሆን ይገርማል .. ግን ጊዜ እንደዚ ነው.. ሁሌም አዲስ መሆን የለም ..

... በሰው መንገድ አትመላለስ.. የሰው መንገድ የሰው ነው .. ልብ ካለክ ያንተን መንገድ ስራና ተራመድ ...



... አንዳንድ መጥፎ ቀናት..ጥሩነገሮችን ይወልዳሉ ...


... ታስሮ የጠ'በቀውን ህይወት.. ሳቅ አይፈታውም .. እንባ ግን ያላላዋል.. ወደ ነፍስም ያቀርበዋል.. በቦታው እንባ መድሀኒት ነው.. ያለቦታው ሳቅም መርዝ ነው.. አንዳንዴ ማልቀስም ትክክል ነው.. ልክ እንደዚህ ...


...አዎ, ማልቀስ መፍትሄ አይሆንም .. ግን ደግም.. አለማልቀስም ነገሩን አይቀይረውም. .. በእንባ ውስጥ ያለውን የእንባ ዘለላ ማን ሊቆጥራቸው ይቻለዋል?. . ማንም, አይደል? .. አዎ ማንም አይቆጥረውም.. ልብ ውስጥ ሆነው የሚያቃጥሉ ህመሞችንም ማንም አያድናቸውም .. #እንባዎቹ ግን ቢያንስ ስቃዩን ከውስጥ ያወጡታል ...

@historysharee