Get Mystery Box with random crypto!

መኖር ግን ምንድነው ? እንጃ መኖርማ መኖር ነው ይላሉ አንዳንዶች ሌሎች ደግሞ መኖር መታወስ | ስለ -ህይወት 👉🎤🎧📒📗📖

መኖር ግን ምንድነው ? እንጃ መኖርማ መኖር ነው ይላሉ አንዳንዶች ሌሎች ደግሞ መኖር መታወስ ነው ፣ በሰዎች ልብ ውስጥ መገኘት ፣ ሳይገኙ መገኘት አልፎ አለመረሳት ፣ ሰው መሆን... መኖር መለወጥ ነው ፣ መኖር የራስን ስሜት መግደል ነው ይሉናል ግን እውነት ማነው የሌሌችን ህመም የሚታመመው ማነውስ እራሱን ገሎ ሌሎችን የሚያኖር ? ኧረ እኔጃ አለመኖርስ ምን ይሆን ? በቃ አለመኖርማ አለመኖር ነው አለመታወስ ፣ አለመገኘት ወይ ደግሞ እየኖሩም መሞት ብቻ ብዙ ይሉናል ....

@historysharee