Get Mystery Box with random crypto!

ጌታችን ሆይ የአንተን የክልከላ አጥሮች ሳንንድ የምንኖር፣ አንተን በፍቅር ከፍታ ላይ ሆነን የምናመ | ሂላል ኪድስ Hilal Kids

ጌታችን ሆይ የአንተን የክልከላ አጥሮች ሳንንድ የምንኖር፣ አንተን በፍቅር ከፍታ ላይ ሆነን የምናመልክ ጥንቁቅ ባሮችህ አድርገን። አንተው በፈቀድክልን የእዝነት ዳስ ተጠልለን በፍቅር ውቅያኖስህ እየዋኘን ለሌሎች አረአያ የምንሆን አድርገን፤ በረከቱን አንቧቧልን፤ ለሰውኛው ጎዶሎነታችን ሙላልን።
መልካም ጁምዐ