Get Mystery Box with random crypto!

ብዙዎች በሰው እጅ ይገላበጣሉ፤ እልፎች በግልኮስ ያድራሉ፤ ቢሆንም አፍያውን ተችረው ለጌታቸው ሱጁ | ሂላል ኪድስ Hilal Kids

ብዙዎች በሰው እጅ ይገላበጣሉ፤ እልፎች በግልኮስ ያድራሉ፤ ቢሆንም አፍያውን ተችረው ለጌታቸው ሱጁድ ማድረግን ይናፍቃሉ። እኛ ግን ሙሉ አካል ከሙሉ ጤና ጋር ተችሮናል ለዚህች ኒዕማ ብቻ አላህን ያለምንም ማቋረጥ ቀንና ለሊት ብናመሰግነው ቢያንስበት እንጂ አይበዛበትም።
በጤና የተሞላ፤በምስጋና የታጀበ ውብ ጁምአን ተመኘን።
ጁምአችንን በከህፍ፣በሰለዋት፣በዱአና በዚክር እናስውበው።
መልካም ጁምአ