Get Mystery Box with random crypto!

የችግኝ ተከላ እና የእንክብካቤ ሥራው ዛሬም ቀጥሏል። በዚህ ክረምት እዚህ አካባቢ የተሻለ ለውጥ እ | Henon Charity Org.

የችግኝ ተከላ እና የእንክብካቤ ሥራው ዛሬም ቀጥሏል። በዚህ ክረምት እዚህ አካባቢ የተሻለ ለውጥ እንደሚመጣ እምነት አለን። በአጭር ጊዜ ውብና ማራኪ እንደምናደርገው አንጠራጠርም። ችግኙ እንዲጸድቅና የተሻለ እንዲሆን የእናንተም እገዛና ትብብር ያስፈልገናል። ከጎናችን ስላላችሁ ከልብ እናመሰግናለን ።

ለበጎነት አንደክምም
ለመልካም ስራዎች ሁሌም እንተጋለን!

ዛፍ ህይወት ነው!

አብራችሁን መስራት የምትፈልጉ
በስልክ ቁጥራችን በ0900615876 ደውሉልን።
እንድሁም ማህበራችንን በገንዘብ መደገፍ ለምትፈልጉ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- 1000373276409
- ሄኖን በጎ አድራጎት ማህበር

በጎነትን በፍቅር!
ሄኖን በጎ አድራጎት ማህበር

ሰኔ 29/2014 ዓ/ም ዱራሜ
ዘገባው የማህበሩ የህዝብ ግኑኝነት ዘርፍ ነው።

ይህ #የTik_Tok አካውንታችን ነው ቤተሰብ ይሁኑ።
tiktok.com/@henon_charity_org