Get Mystery Box with random crypto!

#ዒድ_አል-አድሃ (አረፋ) የማህበሩ መስራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ወጣት አውታሩ ተስፋዬ የ1443 | Henon Charity Org.

#ዒድ_አል-አድሃ (አረፋ)

የማህበሩ መስራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ወጣት አውታሩ ተስፋዬ የ1443ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓልን በማስመልከት ያስተላለፉት የእንኳን አደረሰን መልዕክት።

በመላው አለም ላይ ያላችሁ ሙስሊም እህትና ወንድሞቻችን እንኳን ለ1443ኛው የዒድ አል-አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልኩ የዒድ አል-አድሃ በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት ከሚከበሩ በዓላት አንዱ መሆኑ ይታወቃል። ስለሆነም በዓሉን በምናከብርበት ጊዜ ከአላህ ትዕዛዛት አንዱ የሆነውን የተቸገሩ ወገኖቻችንን በማሰብ፣ በመፈቃቀር፣ በመከባበርና፣ በመቻቻል እንዲናከብር ጥሪዬን አስተላልፋለሁ። በዓሉ የሠላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ እና የአድነት በዓል ይሁንልን።

ዒድ ሙባረክ!
መልካም በዓል!
ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

በጎነትን በፍቅር!
ሄኖን በጎ አድራጎት ማህበር

ሐምሌ 02/2014 ዓ/ም ዱራሜ
መረጃውን ያደረሰልን የማህበሩ የህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ነው።
ይህ #የTik_Tok አካውንታችን ነው ቤተሰብ ይሁኑ።
tiktok.com/@henon_charity_org