Get Mystery Box with random crypto!

በዛሬ ዕለተ ከዱራሜ ማዘጋጃ #በሄኖን በጎ አድራጎት ማህበር እንዲለማ የተቀበልነውን ቦታ ማለትም | Henon Charity Org.

በዛሬ ዕለተ ከዱራሜ ማዘጋጃ #በሄኖን በጎ አድራጎት ማህበር እንዲለማ የተቀበልነውን ቦታ ማለትም የካ/ጠ/ዞ/አስ/ም/ቤት ፊት ለፊት የጽዳትና የአበባ ችግኝ ተከላ ሥራ ከጠዋቱ 12:30 ስዓት ጀምሮ በስፍራው ተገኝተን የሰራን ሲሆን በተጨማሪም ቀድመው የተተከሉትን ችግኞች የመኮትኮት ስራዎችን ለበጎነት ከማይደክማቸው ከማህበሩ አባላት ጋር ሰርተናል።

ለበጎነት አንደክምም
ለመልካም ስራዎች ሁሌ እንተጋለን!

ዛፍ ህይወት ነው!

አብራችሁን መስራት የምትፈልጉ
በስልክ ቁጥራችን በ0900615876 ደውሉልን።
እንድሁም ማህበራችንን በገንዘብ መደገፍ ለምትፈልጉ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- 1000373276409
- ሄኖን በጎ አድራጎት ማህበር

በጎነትን በፍቅር!
ሄኖን በጎ አድራጎት ማህበር

ሰኔ 25/2014 ዓ/ም ዱራሜ
ዘገባው የማህበሩ የህዝብ ግኑኝነት ዘርፍ ነው።

@henon_charity_association