Get Mystery Box with random crypto!

እናንተ ፍረዱኝ ! የ5ዓመት ልፋቴን ሳይቆጥሩ በአካል ጉዳቴ በሌላ የት/ርት ዘርፍ ከ0 ጀምር ተባል | ሃይማኖት አንድ ናት

እናንተ ፍረዱኝ ! የ5ዓመት ልፋቴን ሳይቆጥሩ በአካል ጉዳቴ በሌላ የት/ርት ዘርፍ ከ0 ጀምር ተባልኩ !



እሄን ያህል ጊዜ የስነልቦና አገልግሎት ስሰጥ ለዚህ ልጅ የምለው ቃል አጥቼ አላወቀም ከ2 ሰዓት በላይ በዝምታ ወስጥ እሱን በማዳመጥ ቁጭ ካልኩ በዋላ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን በማለት ነበር የተለየውት ምን ማለት እችላለሁ

እሱም ምንም የምለው የለኝም ስለው ስላዳመጥከኝ አመሰግናለሁ አለኝ።

እናም ህይወት እንዴት ነች ግን ?


የእናንተ ቤተሰብ ቢሆን ምን....?

@BiniGirmachew
@BiniGirmachew
@BiniGirmachew


የእናንተን አስተያየት መስማት እፈልጋለሁ

እዚህ ላይ አድረሱኝ

@Asharayebot

ስለ እውነት ልብ ይነካል