Get Mystery Box with random crypto!

'የጥበብ ሁሉ መጀመርያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው' ዮሴፍ የጲጥፋራ ሚስት ስትፈትነው እግዚአ | ሃይማኖት አንድ ናት

"የጥበብ ሁሉ መጀመርያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው"

ዮሴፍ የጲጥፋራ ሚስት ስትፈትነው እግዚአብሔርን ፈርቶ "እንዴት በእግዚአብሔር ፊት ኅጥያት እሰራለው" አለ። ኀጥያትን አለመስራት ከሰራንም ብኋላ ንስሐ መግባት በራሱ እግዚአብሔርን መፍራት ነው። እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው እጅግ ብዙ ደስታ ያያል፣ እድሜውም በምድር ይረዝማል። መከራ ፈተና እንኳን ቢደርስበት እግዚአብሔር ፅናት ይሆነዋል። ዘመናችን በደስታ እንዲፈፀም እግዚአብሔርን እንፍራ። በምንሄድበት በምንውልበት በየትም ቦታ ብንሆን እግዚአብሔርን እናክብር እንፍራ።
ይ ላ ሉ
@haymanotanednat
@haymanotanednat
@haymanotanednat