Get Mystery Box with random crypto!

ወንድ ልጅ ሴትን እንዳያይ እንደተከለከለው ሁሉ ሴትም ልጅ ወንዶችን ከመመልከት ተከልክላለች | 🌹Islamic_deawa 🌹

ወንድ ልጅ ሴትን እንዳያይ እንደተከለከለው ሁሉ ሴትም ልጅ ወንዶችን ከመመልከት ተከልክላለች

➩ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን ((አላህ ይጠብቃች))

እንድህ አሉ:-

فعليك ايتها الأخت المسلمة بغض البصر

ሙስሊም እህቴ ወንዶችን ከማየት ልትጠነቀቂ ይገባል

◉عن النظر إلى الرجال وعدم النظر في الصور الفاتنة التي تعرض في بعض المجلات او على الشاشات في التلفاز او الفيديو

ወንዶችን ከመመልከት እና የተጠሉ በፎቶ ፈታኝ በመሆን የቀርቡ በተለያዩ ጋዜጣዎች ወይንም፤በቴሌቪዥን ገጾች፤ ወይንም በቪድዮዎች ከንደነዚህ ፈታኝ ከሆኑ ነገሮች ከመመልከት እራስሽን ልታርቂ ይገባል

◉تسلمي من سوء العاقبه فكم نظره جرت على
صاحبها خسره والنار من مستصغر الشرر

በመመልከት(በማየት)ጓደኛዎን ወደ ኽስርት ከወሰደቸዎ መጥፎ መጨርሻ ትድኛለሽ

እሳት የቃንቄ ጥርቅም ሲሆን ኽስርት ደሞ የትናንሽ ሸሮች ስብስብ ነው እና ያልተፈቀደልሽን ወንድ በመመልከት ከምትኽስሪ ተጠንቀቂ

ምንጭ:-
((من كتاب التنبيهات على احكام تختص بالمؤمنات/١

ኧረ በአላህ ዱአ ያስፈልጋል በጣም ወላሂ ሁላችንንም አላህ ይጠብቀን ለእህቶች ሸር ማረግ ይልመድብን ሃላፊነታችንን እንወጣ እላለሁ አላህ ይምራን ዱአ አይለየን ወሰላሙ አለይኩም!።

t.me/umumahi1