#በስልምና_ውስጥ_ሴት_መሆን_መታደል_ነዉ_አልሃምዱሊላህ ህፃን ሳለች ለቤተሰቦቿ ጀነትን ታስከፍታለች። ሚስት ስቶን ለባሏ ግማሽ ኢማን ትሞላለች። እናት ስቶን ጀነት ከእግሯ ስር ትሆናለች። እሺ እስኪ ለህቶቻችን ሸር ሴት በመሆናቸው ኢላሂን ያመሰግኑ ዘንድ!! ኡሙ ማሂ SHARE&JOIN t.me/umumahi1 227 views🅂🅈🄷, 17:17