#የካሜራ_መንሀጅ_የለንም__!! --------------------------------------- ለሚበተን ቪዲወ ሳይሆን ለፈጠረን አምላክ ብሎም የውዱ ነብይ ፈለግ ለመከተል ሲባል ነው ጂልባብ እና ቀሚስ ኒቃብና ጂልባብ የሚለበሰው እሽ እየነቃን!! አንዱ ልዩነታችንኮ ይህ ነው #አልሀምዱ_ሊላህ_እኛ_ሰለፍዮች ሴቶቹ ኒቃብ ወንዶቹ ቀሚስ የምንለብሰው #ዓለም_ላይ ለሚበተነው #ቪዲዮ_ብለን ሳይሆን ሁሌም የሙስሊም አለባበስ ስለ ሆነ ለሱናው ብለን #ወንዶች_ጀለቢያና_ጥምጣም #ሴቶች_ጅልባብና_ኒቃብ እንለብሳለን። ሁሌም መኖር ያለብን ለአሏህ እንጂ ለተመልካች መሆን የለበትም። t.me/nuredinal/arebi t.me/nuredinal/arebi 281 views🅂🅈🄷, 11:38