"ፍፁም ወንድነት እና ፍቅር" _____ ኢብኑል ቀይም ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፡- "በሴቶች ላይ ፍቅር በሚሰማው ሰው ላይ ምንም ጥፋት የለበትም, ይልቁንም ይህ የፍፁም ወንድነት ምልክት ነው." كتاب الداء والدواء ገፅ 552 እንዲህም ብሏል "ፍቅር በሽታ ነው እና መድሀኒቱ የፈቀሩትን ማግባት ነው" ብለዋል. الطب النبوي ገፅ 250 https://t.me/umumahi1 205 views🅂🅈🄷, 07:16