ኢብኑል ቀይም "አላህ ይዘንለት" እንዲህ ብሏል። ውሸት የፊት ፅልመት በማውረስ ላይ ትልቅ ተፅእኖ አለው። በውሸታም ፊት ላይ እውነተኛ ሰው የሚያየው ከአላህ ቅጣት የሆነ ሽፋን ያለብሰዋል። [«إعلام الموقعين» (١١٤/١) ] t.me/umumahi1 201 views🅂🅈🄷, 06:52