❥……… ውዷ እህቴ ሆይ! ሂጃብሽ ትክክለኛና ሸሪአዊ ይሆን ዘንድ የሚከተለኡትን ቅድም መስፈርቶችን ሊያማላ ይገባል። 1-ሙሉ የሰውነትን ክፍል የሚሸፍን መሆን አለበት። 2- ስስ እና የሰውነት ቅርጽን የሚያሳይ መሆን የለበትም። 3- ሂጃቡ ያሸበረቀ( እይታን የሚስብ) መሆን የለበትም። 4- በሽቶ ወይም በ እጣን የታጠነ መሆን የለበትም። 5- ወፍራምና ሰፊ መሆን አለበት። (ጠባብ መሆን የለበትም)። 6- ከወንዶች ልብስ ጋር መመሳሰል የለበትም። 7- ከኢስላም ሀይማኖት ተከታይ ውጭ ያሉ ሴቶች ልብስ ጋር መመሳሰል የለበትም። 8- በጣም የተጋነነ፡ ሂጃቡ ዝናን ለማትረፍ የሚለበስ ልብስ መሆን የለበትም። ውዷ እህቴ መልዕክቴ ከደረሰሽ ለአላህ ብለሽ ለእህቶቻችን ሼር አድርጊልኝ። http://t.me/umumahi1 235 views🅂🅈🄷, 21:53