Get Mystery Box with random crypto!

ልበሺው ኦኽታ ነጌ ከነጌ ወዲያ እለብሰው አለው እያልሽ ሞት እንዳይቀድም አሁኑኑ ተግብሪው ፦፦፦ | 🌹Islamic_deawa 🌹

ልበሺው ኦኽታ
ነጌ ከነጌ ወዲያ እለብሰው አለው
እያልሽ ሞት እንዳይቀድም
አሁኑኑ ተግብሪው
፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦.
ተሰተሪ ትከበሪ አለሽ
ባአሏህ ፍቃድ..................
ከመፈተን ከመፍተን ይጠብቅሻል
መሠተርሽ ወሏሂ ተቆጥሮ
የማይዘለቅ ኽይር አለው
መንገድ ላይ ስትሄጂ
ማንም አይሣፈጥሽም
በል እንዳው
መንገድ ይለቁልሻል እንትብሂ ኦኽታ
ኢሄ ሁሉ ክበር
ወሏሂ አሏህ አልቆናል
እንጂ የበታች አላረገንም
መቼም ለብሶ ያየው
ያውቀዋል ምን ጥቅ
እንዳለው

ከፈን ሳትከፈኚ በፊት በጅልባብሽ
በኒቃብሽ ፍክት በይ .........
አሏህም አታስቆጪ
እንዳዘዘሽ ቀጥ በይ

ለብሰሽው ብታይ በውስጡ
ያለው ክብር እና ጥቅሙ ያአሏህ
ካላመንሽኝ ሞክሪውማ
~~~~~~~~
አማ ተገላልጠሽ ወጥተሽ ተፈተንኩኝ
አትበይ።
መጀመራ ወደ ራስሽ
ተመልከቺ ጠይብ ....
ሸሪአው ያዘዘው ሣትታዘዢ ሲቀር
መፈተኑም ሲያንስሽ።
ፋጢማ ቢንት ሁሴን እሙ አቲካልበሺው ኦኽታ
ነጌ ከነጌ ወዲያ እለብሰው አለው
እያልሽ ሞት እንዳይቀድም
አሁኑኑ ተግብሪው
፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦፦.
ተሰተሪ ትከበሪ አለሽ
ባአሏህ ፍቃድ..................
ከመፈተን ከመፍተን ይጠብቅሻል
መሠተርሽ ወሏሂ ተቆጥሮ
የማይዘለቅ ኽይር አለው
መንገድ ላይ ስትሄጂ
ማንም አይሣፈጥሽም
በል እንዳው
መንገድ ይለቁልሻል እንትብሂ ኦኽታ
ኢሄ ሁሉ ክበር
ወሏሂ አሏህ አልቆናል
እንጂ የበታች አላረገንም
መቼም ለብሶ ያየው
ያውቀዋል ምን ጥቅ
እንዳለው

ከፈን ሳትከፈኚ በፊት በጅልባብሽ
በኒቃብሽ ፍክት በይ .........
አሏህም አታስቆጪ
እንዳዘዘሽ ቀጥ በይ

ለብሰሽው ብታይ በውስጡ
ያለው ክብር እና ጥቅሙ ያአሏህ
ካላመንሽኝ ሞክሪውማ
~~~~~~~~
አማ ተገላልጠሽ ወጥተሽ ተፈተንኩኝ
አትበይ።
መጀመራ ወደ ራስሽ
ተመልከቺ ጠይብ ....
ሸሪአው ያዘዘው ሣትታዘዢ ሲቀር
መፈተኑም ሲያንስሽ።

t.me/umumahi1