Get Mystery Box with random crypto!

(Hamid Al_ashariy

የቴሌግራም ቻናል አርማ hamid_al_ashariy — (Hamid Al_ashariy H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hamid_al_ashariy — (Hamid Al_ashariy
የሰርጥ አድራሻ: @hamid_al_ashariy
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 853
የሰርጥ መግለጫ

ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ
በዚህ ልታደርሱኝ ትችላላችሁ
@Sodrudin

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-08 16:27:24
በዚህ ቀን የሚደረግ ዱዓ ልዩ ነውና በዱዓ በርቱ አትርሱኝም።

#ወሀቢያዎቸ ዛሬ በዐረፋ ቀን እንዲህ ብለው "አሏህ ከዐርሽ ወደ አንደኛው ሰማይ ይወርዳል" ያምናሉ።አሏህ ከእንደዚህ አይነት የጥመት እምነት ይጠብቀን።የተለያዩ ሐዲሶችን ሊጠቅሱላችሁ ይችላሉ ግን አንዱም ሐዲስ ላይ አሏህ ይወርዳል የሚል አልተፈለገበትም።አሏህ ያለ ቦታ ያለ ነው።መውረድ መውጣት ከቦታ ወደ ቦታ መዘዋወር የኛ ባህሪይና መገለጫ ነው።
ፈጣሪ እንዴት በፍጡር ባህሪይ ይገለፃል?
በዚህ በተከበረና በተላቀ ቀን የአሏህ ራሕመት በሙስሊሞች ላይ ይወርዳል።
አሏህ ከተማሩት ያለ ቅጣት ጀነት ከሚገቡት ያድርገን አሚን

https://t.me/hamid_al_ashariy
520 views13:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 19:29:11 ልጠይቃችሁ እስኪ ወዳጃ፣
የድሮው ነው ወይ ይሄ ዙልሂጃ፣
ፊት ያወጣልኝ ያን ሁሉ ሓጃ፣
መዲና ስሄድ ያረገኝ ቅንጃ፣
አልመሰለኝም ኧረ እኔስ እንጃ፣
ምናለ አንደዜ ሲሄድ ቢጣራ…
መዲና ገቢው በባበል ዓንበር፣
ሲሄድ ቢነግረኝ ምናለ ነበር፣
ሰላም ቢልልኝ የከውኑን ጀምበር፣
ያንን ማማሩ የሌለው ድንበር፣
መሸሻችንን የረሕመቱን በር፣
ያን ያደገውን ፊኡሚል ቁራ…

የኔ ጌታ ሸህ ሰይድ አርባው

https://t.me/hamid_al_ashariy
615 viewsedited  16:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 14:53:47 ዶ/ር አብይ ከዛሬው የፓርላማ ውሎ የተናገረው
ባንዳው ኦሮሚያ ክልል ብቻ የሚገኘው ሸኔ አይደለም በየ መጅሊሱ የሚሸቅልም ብዙ ባንዳ አለ ሲል ውሀብያን ወሽመጥ አድርጓል።
https://t.me/hamid_al_ashariy
566 views11:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 20:25:16 የውሙ ዐረፋ የሚባለው ማለትም ሀጅ የሚያደርጉ ሰዎች ዐረፋ ላይ የሚቆሙበት ቀን ዘጠነኛው ቀን ነው

አስረኛው ቀን ዒዱል አድሃ ወይም የውሙ ነህር ነው የሚባለው።
233 views17:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 15:29:37
ዐረፋ መቼ ነው
Anonymous Quiz
32%
ጁሙዐህ
61%
ቅዳሜ
8%
አላውቅም
38 voters234 views12:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 11:41:52 «አንድን ሰው በግፍ የገደለ እሱም በተመሳሳይ መንገድ ይገደላል።» አለ ዐሊይ አቡጧሊብ (ረዐ)
ከእሱ በፊት ዑስማን (ረዐ) ተገድለው ነበር። ዐሊይም (ረዐ) የዑስማንን (ረዐ) ገዳዮች ገደላቸው።
ቀጥሎም ዐሊይ (ረዐ) ተገደለ። የእሱን ገዳዮች ደግሞ ሙዓዊያህ (ረዐ) ገደላቸው።
ከዚያም ሑሰይን (ረዐ) ተገደለ። የሑሰይንን (ረዐ) ገዳዮች ደግሞ ሙኽታር አል-ሰቀፊ ከየቤቱ እየለቀመ ሰቀላቸው።
ሙኽታር ነቢይ ነኝ ብሎ የተነሳ ሰው ነው። ነገርግን አላህ በሙርተድ እጅ ለተበደሉት በቀሉን አነሳ።
በእርግጥ የጊዜ መቀዳደም ሁሉም የእጁን ያገኛል።
«አላህንም በደለኞች ከሚሰሩት ግፍ ዘንጊ አድርገህ አታስብ።»
(ኢብራሂም 42)

https://t.me/hamid_al_ashariy
623 viewsedited  08:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 18:37:23 ―ሚዛናዊነት ሚዛን አለመሳት እንጂ ለሁለት ተቃራኒ እውነታዎች እኩል ቦታ መስጠት ማለት አይደለም። ለሑሉም ሐቁን መመዘን ነው ሚዛናዊነት።
– ረዥም መንገድ አብረህ ተጉዘህ አቀበቱ ላይ ስትደርስ የምትመለስ ከሆነ፣ ከጅምሩ መንገዱን ያደርሰኛል ብለህ አምነህበት አልጀመርከውም ማለት ነው። ስለዚህ ከጅምሩ ያላመንክበትን መንገድ ለመተው ብለህ ጩኸት ሲያስፈራህ ለድምፅ ሳይለንሰር "ያልጀመርከውን" መንገድ አብሬ ትቼዋለሁ አትበል። ምንድነው ይኼ ቅብጥርጥር?
– ወይም ዝምብለህ ዝም በል፤ አንዳንዴ በዝምታ መክረም ደካማነት ሳይሆን ለራስ ዋጋና ክብር መስጠት ነው።

https://t.me/hamid_al_ashariy
740 viewsedited  15:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 17:52:09
ይህ ነው እስልምና!

ይህ ፎቶ የመን የተነሳ ነው። ባለሱቅ ለአህያው ያሳየውን ደግነት ተመልከቱ። ይህ የአላህ መልእክተኛ ”ﷺ” ለእንስሳት እንዲኖረን ያስተማሩን እዝነት ነው። ዲናችን ያስተማረን ይህንን ነው እንኳን ለሰው ለእንስሳት እንኳን እንድንራራ ነው። ሰብዓዊነት ከዚህ ወርዶ ርህራሄና ሀዘናችን የኔ ለምንለው ቡድን ብቻ እየሆነ መምጣቱ ያሳዝናል።

ሁላችንም የረሱልን ”ﷺ” መንገድ የምንከተል ያድርገን። አሚን
408 views14:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-17 13:33:15 "በዚህ መስጂዴ ውስጥ ለወር ያህል ኢዕቲኻፍ ከመግባት ይልቅ
የወንድም ሃጃ ለማውጣት አብሮ መንቀሳቀስ በኔ ዘንድ ተወዳጅ ነው" ሀሰን አል በስሪ።
[ሰሉ ዐለ ነቢ ﷺ ]
https://t.me/hamid_al_ashariy
384 views10:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ