Get Mystery Box with random crypto!

ልጠይቃችሁ እስኪ ወዳጃ፣ የድሮው ነው ወይ ይሄ ዙልሂጃ፣ ፊት ያወጣልኝ ያን ሁሉ ሓጃ፣ መዲና ስሄድ | (Hamid Al_ashariy

ልጠይቃችሁ እስኪ ወዳጃ፣
የድሮው ነው ወይ ይሄ ዙልሂጃ፣
ፊት ያወጣልኝ ያን ሁሉ ሓጃ፣
መዲና ስሄድ ያረገኝ ቅንጃ፣
አልመሰለኝም ኧረ እኔስ እንጃ፣
ምናለ አንደዜ ሲሄድ ቢጣራ…
መዲና ገቢው በባበል ዓንበር፣
ሲሄድ ቢነግረኝ ምናለ ነበር፣
ሰላም ቢልልኝ የከውኑን ጀምበር፣
ያንን ማማሩ የሌለው ድንበር፣
መሸሻችንን የረሕመቱን በር፣
ያን ያደገውን ፊኡሚል ቁራ…

የኔ ጌታ ሸህ ሰይድ አርባው

https://t.me/hamid_al_ashariy