Get Mystery Box with random crypto!

Halal Fkr

የሰርጥ አድራሻ: @halalfkr
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 20.03K
የሰርጥ መግለጫ

ᕼᗩᒪᗩᒪ Iᔕ ᗰOᖇE ᗷEᗩᑌTIᖴᑌᒪ❤️🥰
Tiktok : tiktok.com/@halalfkr
DM: @Halal_Fkr

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-08 20:56:36 。゚゚・。・゚゚。
゚。 ፍቅር እና ደስታ ִֶָ
 ゚・。・

ੈ ┊ያስሚን ሙጃሂድ ミ
˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙
➛ክፍል ... 5 | For Audio Books

  ♡    ♡ᕬ  ᕬ  ♡    ♡
     ♡(⌯'-'⌯)     ♡  
┏━♡━      ━♡━
Reaction ،
┗━♡━━━━♡━┛

𓂃 ˖ ࣪ ‹ @Halalfkr 𖥔 ࣪ ᥫ ᭡
‌︶࿚
 
6.1K views︎ ︎ABDU , 17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-08 16:46:50 ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል:-

«አንድ ወንድ እና ሴት ለብቻቸው ተነጥለው አይቀመጡም.. ሶስተኛው ሴጣን ቢሆን እንጂ»

አልባኒ ሰሂህ ብለውታል (1758)

-There is no friendship between male and female.. ጓደኛዬ ነው ምናምን እያላቹ አትጃጃሉ ያው . . ነገሩ ወደ friendship benefits መቀየሩ አይቀርም.. ሀራም

JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
5.8K viewsNoOne, edited  13:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-07 11:15:17
የሴት ልጅ ሴራ



የሆነ ጊዜ የሆነች ሴት እንዲህ አለች

እኛ ክፍል ውስጥ ቆንጆ ልጅ ጥሩ ፀባይ ያለው ወጣት ነበር ። ሳላውቅ በጣም ወደድኩት ...

      እሱ ጋር ለመቀራረብ ምቹ አጋጣሚ ላገኝ አልቻልኩም ነበር....

  የተለያዩ መፍትሄወችን ሳፈላልግ ልጁ ለካ የጓደኛየ ወንድም ጓደኛ ነው ።

   ለጓደኛየ ከወንድምሽ ስልክ ላይ የልጁን ስልክ እንድታመጣልኝ ነገርኮት ...

ስልኩን እንዳመጣችልኝ ፌስቡክ ላይ በወንድ ስም አካውንት ከፈትኩ ወዲያው የጓደኝነት ጥያቄ ላኩለት ብዙም ሳይቆይ የጓደኝነት ጥያቄውን ተቀበለኝ  ከዚህ በፊት ያሉኝ ግሩፖች ውስጥ አስገባሁት ።

ከሁለት ቀን ብኋላ  በወንድ ስም  በከፈትኩት አካውንት ገብቼ   የልጁን ስልክ አስቀመጥኩና ኢሄ ሰው የሰፈር ሴቶችን መንገድ ላይ  ይረብሻል በጣም አስቸጋሪ ልጅ ነው ብየ መልዕክት አስቀመጥኩ እየደወላቹህ ስደብት ብየ...!

     ከተወሰነ ደይቃ ብኋላ በትክክለኛው አካውንቴ ወደ ፌስቡክ ገባሁና የቅድሙን መልዕክት መፈለግ ጀመርኩ ...

መልዕክቱን እንዳገኘሁት እንዲህ ብየ መልዕክት አስቀመጥኩ ። የማታቁት ሰው ላይ መደወል የመጥፎ ስነ ምግባር ባልተቤት መሆናችሁን ያሳያል ከአንድ ሙስሊም አይጠበቅም ።

  ልጁም በጣም  አመስግኖኝ የጓደኝነት ጥያቄ ላከልኝ ወዲያው  ተቀበልኩት ። ልጁም ከኔ ጋር መተዋወቅ እንደሚፈልግ ነገረኝ ...መተዋወቅ ጀመርና የአንድ ከተማ ኖሪወች የአንድ ክላስ ተማሪወች መሆናችንን አወቅን ከዛ ብኋላ ግንኙነታችን እየጠበቀ መጣ ዛሬ ኢሄው ተጋብተናል አልሀምዱሊላህ ....


JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
6.7K views︎ ︎ABDU , edited  08:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-04 20:38:00 ጋብቻ ምን ይፈልጋል?!

ትዳር በባህሪ፣ በሃላፊነት እና በፅኑ አእምሮ በትእግስት የሰለጠነች የጎለመሰች ሴትን ይፈልጋል... ሀሳቧና ጭንቀቷ በትዳር መፎካከር ሌላዋን ለማስቀናት ብላ ትዳር ውስጥ ምትገባ ሴት  የሆነች ጎልማሳ ልጅ አይደለችም።

ትዳር፤ ሙሉ የወንድነት ሙሉ ክራይቴሪያ ያማሏ ወንድ ይፈልጋል… የጋብቻን ትርጉም የሚያውቅ ፣ ሚስትን የማክበርና የማድነቅን ትርጉም የሚያውቅ፣ኃላፊነት ያለው፣ሰፊ፣ የሰከነ አእምሮ ያለው  እና አርቆ አስተዋይ  ሰውን ይፈልጋል። የህይወት ጉዳናው የአላህ መልእክተኛ ትእዛዝ በትዳር ውስጥ የሚተግበር ... እና ኃላፊነትን እና የሃይማኖቱን አስፈላጊነት በትክክል የማያውቅ ወጣት ይፈልጋል ።

ጋብቻ ለሴት ወይም ለወንድ ውበት ብቻ ላይ የተመረኮዘ መሆን የለበትም ...በፍቅር፣በእዝነት እና በመረጋጋት ላይ የተመሰረተ ቤትን ለአላህና ለመልእክተኛው በመታዘዝ አጥር የተከበበ መሆን አለበት።

በትዳር ጓደኞች መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር በጣም አስፈላጊው እና ትልቁ ቁም ነገር ደግሞ ለአላህ መታዘዛቸው እና ከድብቅ ሆነ በአደባባይ ወንጀሎችና ከኃጢአት መራቅ ነው።


JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
7.5K viewsNoOne, 17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-04 20:29:11 。゚゚・。・゚゚。
゚。 ፍቅር እና ደስታ ִֶָ
 ゚・。・

ੈ ┊ያስሚን ሙጃሂድ ミ
˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙
➛ክፍል ... ⁴ | For Audio Books

  ♡    ♡ᕬ  ᕬ  ♡    ♡
     ♡(⌯'-'⌯)     ♡  
┏━♡━      ━♡━
Reaction ،
┗━♡━━━━♡━┛

𓂃 ˖ ࣪ ‹ @Halalfkr 𖥔 ࣪ ᥫ ᭡
‌︶࿚
6.5K views︎ ︎ABDU , 17:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-03 20:14:52
Hijabies          
                                            #ሼር


JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
7.0K viewsNoOne, 17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-03 18:25:42
የመሲሕ ባሮች ሆይ 1 ጥያቄ አለን? የ ኢብኑል ቀይም መካሪ ግጥም

murad tadesse

JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
6.8K viewsNoOne, edited  15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-02 20:37:23 。゚゚・。・゚゚。
゚。 ፍቅር እና ደስታ ִֶָ
 ゚・。・

ੈ ┊ያስሚን ሙጃሂድ ミ
˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙
➛ክፍል ... 3 | For Audio Books

  ♡    ♡ᕬ  ᕬ  ♡    ♡
     ♡(⌯'-'⌯)     ♡  
┏━♡━      ━♡━
Reaction ،
┗━♡━━━━♡━┛

𓂃 ˖ ࣪ ‹ @Halalfkr 𖥔 ࣪ ᥫ ᭡
‌︶࿚
ክፍል አራት ከ50 like ቡሃላ.....
6.5K views︎ ︎ABDU , edited  17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-01 14:52:12
10 view per hour ..why?


እንደTiktok ግን አስጠዪ ነገር የለም እንደሙዱ
7.3K viewsNoOne, 11:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-30 21:05:12 ትዳር

ስለ ትዳር ስናወራ አሏህ ﷻ ባልና ሚስትን አንዳችሁ ለሌላኛችሁ ልብስ ናችሁ ይላል፡፡ ልብስ ሊጠብም ሊሰፋም፤ ሊረዝምም ይችላል፡፡ ያም ተባለ ይህ ፤ ግራም ነፈሰ ቀኝ ...  ልብስ ከብርድ፣ ከዝናብ፣ ከፀሐይ እና ንፋስ ይከላከላል፣ ገመናህን ይሸፍንልሃል፡፡  ያሳምርሃል ያስዉብሃል፡፡ ብቻህን እየተኛህ ለብሻለሁ አትበል :)

ለሁላችሁም የሚገጥም፣ የሚያምር ልብስ እንዲሠጣችሁ ተመኘሁ


JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
7.6K viewsNoOne, edited  18:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ