ትዳር ስለ ትዳር ስናወራ አሏህ ﷻ ባልና ሚስትን አንዳችሁ ለሌላኛችሁ ልብስ ናችሁ ይላል፡፡ ልብስ ሊጠብም ሊሰፋም፤ ሊረዝምም ይችላል፡፡ ያም ተባለ ይህ ፤ ግራም ነፈሰ ቀኝ ... ልብስ ከብርድ፣ ከዝናብ፣ ከፀሐይ እና ንፋስ ይከላከላል፣ ገመናህን ይሸፍንልሃል፡፡ ያሳምርሃል ያስዉብሃል፡፡ ብቻህን እየተኛህ ለብሻለሁ አትበል :) ለሁላችሁም የሚገጥም፣ የሚያምር ልብስ እንዲሠጣችሁ ተመኘሁ JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡ 7.6K viewsNoOne, edited 18:05