Get Mystery Box with random crypto!

'እምዬ ኢትዮጵያ ፣ ሞኝ ናት ተላላ' በችግር ሚኖሩ ፣ ሚሊዮኖች አዝላ ለጥቂቶች ስልጣን ፣ ለጥቂቶ | ግጥም ከገጣሚያን

"እምዬ ኢትዮጵያ ፣ ሞኝ ናት ተላላ"
በችግር ሚኖሩ ፣ ሚሊዮኖች አዝላ
ለጥቂቶች ስልጣን ፣ ለጥቂቶች ተድላ
ለጥቂቶች ብላ
ዘመናቶች ሲያልፉ ፣ አቅሟን እየናደው
ልጇን ታስበላለች ፣ ለመጣ ለሔደው!!! Belay Bekele Weya

ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join
.. @habtamu39
@habtamu39
@habtamu39