Get Mystery Box with random crypto!

አንቺን ማቀፍ ከሰው መግዘፍ አንቺን መሳም አድሮም መጣም አንቺን ማፍቀር አለው የደስ ደስ ፍቅር | ግጥም ከገጣሚያን

አንቺን ማቀፍ
ከሰው መግዘፍ
አንቺን መሳም
አድሮም መጣም
አንቺን ማፍቀር አለው የደስ ደስ
ፍቅርሽ እኔ ላይ ዘላለም ይንገስ
የፍቅሬ ቅኔ በዚህ ግጥም ይድረስ fari

ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join
.. @habtamu39
@habtamu39
@habtamu39