Get Mystery Box with random crypto!

ልጅቱ ወይ ግሩም ይደንቃል የጊዜው ሁኔታ፤ ለምን አስጨነቃት ልጅቱ ውበቷ? ገና ልጅ ስትሆን በ | ግጥም ከገጣሚያን

ልጅቱ

ወይ ግሩም ይደንቃል የጊዜው ሁኔታ፤
ለምን አስጨነቃት ልጅቱ ውበቷ?
ገና ልጅ ስትሆን በእድሜዋ ጨቅላ፤
ዘላ ሣትጠግብ በደንብ ሳትበላ ፤
በቅጡ ሣይበስል ያ የህፃን ገላ፤
የጓደኛን ዳሌ ማየቱ ያጓጓት፤
ከዉስጧ ፈንቅሎ እንዲያ ያናገራት፤
ብሶባት ይሆን ወይ ስሜቷ አይሎባታ!?
ተስፋዬ ላቀው

ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join
.. @habtamu39
@habtamu39
@habtamu39