Get Mystery Box with random crypto!

አይ ያንቺ ነገር ጥሩውን ሳወራ መጥፎ ታስቢያለሽ በቀረብኩሽ ቁጥር አንቺ ትሪቂያለሽ በቀኝ ስጠብቅሽ | ግጥም ከገጣሚያን

አይ ያንቺ ነገር
ጥሩውን ሳወራ መጥፎ ታስቢያለሽ
በቀረብኩሽ ቁጥር አንቺ ትሪቂያለሽ
በቀኝ ስጠብቅሽ በግራ ምትሄጂ
እየቻልኩሽ እኔ አንቺን አቅም ፈጂ
አይ...ያንቺ ነገር እኔን ይገርመኛል
እኔው እያዘልኩሽ አንቺን ይደክምሻል
እንዳልሆንሽ ሀሴቴ የንጋቴ ምስል
ሆነሽብኝ ቀረሽ የልብ ላይ ቁስል


ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join
.. @habtamu39
@habtamu39
@habtamu39