ሙሀደራ ከአል_አንሷር መስጂድ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም በጉጉት እና በናፍቆት የሚጀመረው ሳምንታዊ የሙሀደራ ፕሮግራም አዲስ አበባ አየር ጤና ሰፈር። መስጂድ ~ አል_አንሷር እሁድ ሰኔ 019/ 2014E.C ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ይደረጋል ሁሉም ሰው ተገኝቶ እንዲሳተፍ ከወዲሁ ጥሪያችን እናስተላልፋለን በአላህ ፍቃድ በቦታው መገኘት ላልቻላችሁ በቀጥታ ስርጭት እንደምናስተላልፍ ስንገልፅ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማናል መገኘት የምትችሉ እ ን ዳ ት ቀ ሩ!!! መገኘት የማትችሉ በ ቻናላችን በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋልና ጠ ብ ቁ ን ከዙሁር ሰላት ቦሀላ https://t.me/USTAZ_BILAL_GROUP 251 viewsA B, 08:50