Get Mystery Box with random crypto!

ሙሀደራ ከአል_አንሷር መስጂድ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራ | 🌹Nurul Iman🌷

ሙሀደራ ከአል_አንሷር መስጂድ

ልዩ
የዳዕዋ
ፕሮግራም

በጉጉት እና በናፍቆት የሚጀመረው ሳምንታዊ የሙሀደራ ፕሮግራም # 2

ርዕስ፦አሽር ዚል ሂጃ እና ተያያዥጉዳዮች

በ ኡስታዝ ቢላል ሙሀመድ حفظه الله

የፊታችን እሁድ ከዙሁር ሰላት ቡሀላ

አየር ጤና አንሷር መስጂድ (ፎቅ)

ከዙሁር ሰላት ቦሀላ (ፎቅ)

ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ይደረጋል

ሁሉም ሰው ተገኝቶ እንዲሳተፍ ከወዲሁ ጥሪያችን እናስተላልፋለን

በአላህ ፍቃድ በቦታው መገኘት ላልቻላችሁ በቀጥታ ስርጭት እንደምናስተላልፍ ስንገልፅ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማናል

መገኘት የምትችሉ





ሩ!!!

መገኘት የማትችሉ
በ ቻናላችን በቀጥታ ስርጭት ይተላለፋልና





ከዙሁር ሰላት ቦሀላ (ፎቅ)

https://t.me/Ustaz_AbuFewzan_official_channel