•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• ቢስሚላህ አር-ረህማን አር-ረሂም ሊያመልጦ የማይገባ ውስጦን በሀሴት የሚሞላ ግሩም ፕሮግራም! አንደበታቸው ባማረ ኡስታዝ በአይነቱም በለዛውም ግሩምና መሳጭ የሙሀደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። በደል(ዙልም) በ ኡስታዝ ቢላል ሙሀመድ حفظه الله እሁድ ከዙሁር ሰላት ቡሀላ አየር ጤና አንሷር መስጂድ •┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈• 16 viewsA B, 19:28