ሐምሌ 02/2014 ዓ.ም የ1443ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ )በዓል በጉመር ወረዳ በተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ አበይት በዓላት አንዱ የአረፋ በዓል ሲሆን 1443ኛው የኢድ አል አደሐ አረፋ በዓልን በጀመዓ ሶላት በወረዳው በተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት ተካሂዷል። የሰላት ፕሮግራሙ በሰላም ተጠናቆ ህዝበ ሙስሊሙ ወደ ቤቱ ተመልሷል። በድጋሚ ኢድ ሙባረክ https://www.facebook.com/100068870753847/posts/pfbid0MMsBT9HPFVXhzxmXr1BNCqkSvS9JGDaExmNu6ruGqoGgmwim6VXTbv1ZVF6Rzxqul/?app=fbl 260 viewsedited 07:02