Get Mystery Box with random crypto!

Gumaa Saaqqataa

የቴሌግራም ቻናል አርማ gumaaoro — Gumaa Saaqqataa
የሰርጥ አድራሻ: @gumaaoro
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 42.84K

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-16 21:17:30
የአንደኛው የአለም ጦርነት ሲነሳ በእንግሊዝ ገጠራማ መንደር በግብርና ከሚተዳደሩ ቤተሰብ የተወለደው የ15 አመቱ አልበርት በስሜት ጭምር ተግባቦት ያደረገው ፈረሱን ከአልበርት ፍላጎት ውጪ ቤተሰቡ ፈረንሳይን ለመታደግ ለሚዘምተው የእንግሊዝ ፈረሰኛ ጦር በመሸጣቸው አልበርትም ለመዝመት ተገደደ።
(ይህን እጅግ ድንቅ እና በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ እንዲሁም የአዋርድ ተሸላሚ አስተማሪ የሆነ Movie Next )
6.6K viewsGumaa Saaqataa, 18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-16 20:52:02
በ2014 እኤአ በአለም ባንክ በተዘጋጀው ፎረም ላይ በቀረበው ሪፖርት መሰረት የሻኪሶ የወርቅ ማምረቻ ከ 1997-2014 ድረስ ባሉት 16 አመታት 52 0444.71 ኪሎ ግራም ወርቅ አምርቶ 17.24 ቢሊዮን ብር እንደሸጠ ያሳያል።

ይሄ ከስር የምንመለከተው ደግሞ የሻኪሶ መንገድ ነው።
6.5K viewsGumaa Saaqataa, 17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-16 04:19:07
አንድ ሰው ሲሰርቅ ስለተያዘ ብቻ ሳይሆን ነብስ አጥፍቶ እንኳ ቢሆን ለሚመለከተው ለህግ አካል ማስረከብ ሲኖርብን "ሲሰርቅ ተያዘ" ተብሎ በዚህ መልኩ በደቦ መጨፍጨፍ የዝቅጠታችን ልክ በማህበረሰብ ደረጃ ምን ያህል እንዳሽቆለቆለ የሚያመላክት ሲሆን የዚህ መልካም እሴት አልባነት የተጠናወተው ወጣቱን ትውልድ ብቻ ሳይሆን "ተው " በማለት በእናትነት ራሮት አሸማጋይ ፣ ይቅር ባይነቷ ፣ እንስፍስፍነቷ
"የእናት አንጀት" የሚባለው ቡቡነቷ ጠፍቶ በዚህ መልኩ ስትቀጠቅጥ መመልከቱ የውርደታችን፣ የውድቀታችን መስታወት ነው።

ስርቆት አይነቱ ይለያይ እንጂ ከዚህ ከተሰበሰበው ሌባ ያልሆነ አለ ለማለት ይከብዳል።
በቢሮ የሚሰርቀውም
በባሏ ምትማግጠውም ሁሉም ሌባ ነው። ሌባ በሌባ ሲጨክን
9.7K viewsGumaa Saaqataa, 01:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-16 00:53:34
ይሄ ሰው በዚህ መልኩ እንዲፎገላ ያደረገው ለተነገረው ሁሉ ሳያቅማማ በእልልታ ምላሽ የሚሰጠው ህዝቡ ነው።
ይህን መሰሉን"በቃ" የሚል ትውልድ የሚመጣበት ዘመን ግን እንደ ምጽአት ቀን የራቀ ያህል ይመስላል
9.3K viewsGumaa Saaqataa, 21:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-15 22:55:12
በትናንትናው እለት የወልቅጤ ከተማ ፖሊስ ጣብያ መዘረፉን ስጽፍ ጫጫታ ያሰሙ ብዙዎች ነበሩ። በእርግጥ ጫጫታ ያሰሙት አንድም የድርጊቱ ተዋናዮች መለስ ካለም ሽፋን ሰጪዎቹ ናቸው።
ዛሬ የወልቂጤ ከተማ ሰላምና ፀጥታ ፅህፈት ቤት ባወጣው መግለጫ የወልቂጤ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ ዝርፊያ እንደተፈጸመበት እና በፖሊስ ጣቢያው ላይ ዝረፊያ የተፈፀመው ሰኞ ለሊት 7፡40 ገደማ ነው ብሏል።

" በዝርፊያው ለጊዜው ተለይተው ያልታወቁ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችን ከፖሊስ ጣቢያው ተወስደዋል " ሲል የከተማው ሰላምና ፀጥታ ፅ / ቤት አሳውቋል።

በተጨማሪም ከጣቢያው ተዘርፎ የነበረ ፓትሮል መኪና መንገድ ላይ መገኘቱን አመልክቷል።
ፖሊስ ጣቢያው ታሽጎ የማጣራት ሂደት እየተከናወነ እንደሆነ
የሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬድዮ ጣቢያ ገልጿል።

የዚህ ተግባር ፈጻሚዎች እነማን ናቸው ካልን በማስረጃ ከታች ተመልከቱ
9.3K viewsGumaa Saaqataa, 19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-15 18:29:53
በጣም የምወደው እና ቁርጠኝነት እና ጽናት ምን እና የት ድረስ እንደሆነ የሚያስተምር በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ፊልም ልጋብዛቹ
(ይህን ፊልም Youtube ላይ ካልከፈላቹ በቀር በነጻ ፈጽሞ ልታዩት አትችሉም)
የፊልሙ ርእስ
" Letters fr**om I*W*O J*I*M*A" የሚል ሲሆን በሁለተኛው የአለም ጦርነት  ጃፓን የፈጸመችባትን ጥቃት ለመመከት አሜሪካ በጃፓን ላይ የወሰደችው የመጀመሪያውን መልሶ ማጥቃት ለማድረግ እና ለአውሮፕላኖች ማረፊያ የሚሆናትን የጃፓን Iwo jima ጠባብ በሆነች ደሴት ላይ 70,000 ወታደሮችን ያሳተፈችበት
ጥቃት ሲሆን በ Iwo jima ጠንካራ የመሬት ውስጥ ምሽጎችን ገንብቶ ለመከላከል የተሰለፈውን 22 ,000 የጃፓንን ሰራዊት የሚመራው በአንድ ወቅት በአሜሪካ ወታደራዊ አታሼ የነበረው እና በወታደራዊ ጥበብ የተመሰከረለት ጀነራል Tadamichi Kuribayashi ይባላል።

ሙሉ ፊልሙን Next
11.3K viewsGumaa Saaqataa, 15:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-15 16:11:47
ይሄ እብደት አሁንም አልቆመም እንዴ ? መቼ ነው እንደ ስው ምታስቡት ግን እኛ ስለ እናንተ ደከመን
9.6K viewsGumaa Saaqataa, 13:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-08 16:01:30 አቶ ግርማ ካሳ " ፋኖ ጉዞውን ወደ አዲስ አበባ ማድረግ ይገባዋል። ለአማራ አጎራባች ላይ የሚገኘው የኦሮሞ ህዝብም እንደሚባለው ሳይሆን የፋኖን መምጣት የሚናፍቅ እና ከፋኖ ጎን የሚሰለፉ እና የአማራ ወዳጅ የሆኑ የጎበና ዳጨ ልጆች ናቸው" በማለት ትንታኔውን አጋርቶናል።

አቶ ግርማ ካሳ አንድ የተናገሩት እውነታ ቢኖር እዚያ ለአማራ አጎራባች የሆነው ሰላሌ እውነት ነው የፋኖን መምጣት ይናፍቃል።
ምክንያቱም "መሬቴን ለወራሪዎች አላስረክብም" በማለቱ አለ ጥፋታቸው ሁለት ወንድሞቹ ጭምር አብረውት እንዲሰቀሉ የተደረጉት ፣ የሶስት ወንዶች ልጆቿን መሰቀል ተመልክታ ራሷን በገመድ ያንጠለጠለችው የእነ አገሪ ቱሉ ወላጅ እናት እና ብዙ አገሪዎቻቸውን በአባቶቻቹ በመነጠቃቸው ዛሬም በቁጭት የሚብሰለሰል ነው።

ግድ ብላቹ ወደ ኦሮሚያ ክልል እግራቹ ከገባ ግን የአገሪ ቱሉን ብቻ አይደለም የአኖሌን እና የጨለንቆን ጭምር እየቆጠርን ጉማ እናወጣለን።
12.8K viewsGumaa Saaqataa, 13:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-08 15:07:24
Kitaaba kana Guutuu isaa Telegraama irra sagaleen isiniif kaaya
ሁላችንም ልናደምጠው የሚገባ መጽሀፍ

Next
13.8K viewsGumaa Saaqataa, 12:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-07 11:00:24
በዚህ ዘመን ከልጆቹ ጉርስ ቀንሶ ምግብ ከሆቴል ገዝቶ የተፈናቀሉ እና ሜዳ ላይ የፈሰሱ ወገኖቹን ማብላቱ " ኦነግ ሸኔ" አስብሎ እስር የሚያስከት አይደለም እና ድራማውን አቁሙ እና ይህንን ልጅ ፍቱት
13.9K viewsGumaa Saaqataa, 08:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ