Get Mystery Box with random crypto!

አሪፍ! በአሁኑ የእረፍት ወቅት ላይ የሚገኘው ሳዲዮ ማኔ ከባድ ዝናብ ቢዘንብም ከልጅነት ጓደኞቹ ጋ | ግሎባል ስፖርት Global Sport

አሪፍ! በአሁኑ የእረፍት ወቅት ላይ የሚገኘው ሳዲዮ ማኔ ከባድ ዝናብ ቢዘንብም ከልጅነት ጓደኞቹ ጋር ለጨዋታ ወደ ባምቤሊ ወደሚገኝ የትውልድ መንደሩ በማምራት ከጓደኞቹ የሚወዱትን እግር ኳስ አጫውቷቸዋል ሴኔጋላዊው አጥቂ በመቀጠልም የአፍሪካ ዋንጫውን ለአካባቢው ተወላጆች አበርክቷል።
መነሻህን አትርሳ