የብራዚላዊው ኮከብ የማርሴሎ የሪያል ማድሪድ የእግርኳስ የህይወት ጉዞ ከ16 አመታት በሆላ እንዲህ በእንባ ታጅቦ ተጠናቋል, ማርሴሎ ሪያል ማድሪድን ብለቅም ኳስ አላቆምም የፕሮፌሽናል እግርኳስ ተጨዋችነት ህይወቴ ለተጨማሪ አመታት ይቀጥላል ሲል ተናግሯል። 829 views14:54