የበርንሌው ዋውት ዌገርስት ዌልስ ከ ኔዘርላንድስ ጋር ባደረጉት ጨዋታ ላይ ባለቀሰአት ኔዘርላንድን አሸናፊ ያደረገች ጎል ያስቆጥራል , በዚህች ጎል የተናደደው በበርንሌ የቡድን አጋሩ የሆነው እና የዌልስ ተጨዋች የሆነው ኮኖር ሮበርትስ ወደ እሱ ሄዶ “ለምን ለበርንሌ ይህን አላደረግክም?” አለው። 910 views06:04