Get Mystery Box with random crypto!

GIZEE / ጊዜ

የቴሌግራም ቻናል አርማ gizetube — GIZEE / ጊዜ G
የቴሌግራም ቻናል አርማ gizetube — GIZEE / ጊዜ
የሰርጥ አድራሻ: @gizetube
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 206
የሰርጥ መግለጫ

አላህ ብቻ በቂዬ ነው።
1.የ ሰሃባች ኣለም ﷺ
2.ተጋባራዊ ዳእዋ
3.አዳዲስ ነሺዳዎች
4.ሃያቱ ሰሀባ
5.የ ስኬት ጉዛ
@gizetube
@gizetube ﷽~📿📿
@gizetube
❤"يسرني ان اتقدم إليكم ❤
❤"باصدق التهاني بمناسبة "❤️
❤"حلول شهر رمضان المبارك"❤
Contact me @asiif24

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-04-22 05:02:46
ረመዳን 21


@gizetube
52 views__ asiif_24, 02:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-21 05:50:52 ➣ዓብደላህ ኢብን ዑመር እንዳለው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ሲሉ ሰምቻቸዋለሁ አለ፦

እስልምና በአምስት ነገሮች ላይ ተገንብቷል፦

በእውነት የሚመለክ ጌታ አንድ አላህ ብቻ ነው ሙሐመድም ﷺ የአላህ መልእክተኛ ናቸው ብሎ መመስከር፣

#ሶላትን_በትክክል_ማቆም
#ዘካን_መስጠት
#ረመዳንን_መፆም
#የቻለሰው_ሀጅ_ማድረግ_ናቸው።

ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

ይቀላቀሉን ➘➘

@gizetube
. @gizetube
56 views__ asiif_24, 02:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-20 06:09:54 ረመዳን

ከአንድ ቀን በኋላ አሽረል አዋኺር እንገባለን..
እነዚህ አስር ቀናት በጣም ከመፍጠናቸው የተነሳ አንድ- አምስት- አስር! ብለው የመቁጠር ያህል ናቸው...

ምን ላይ ነው ያለነው ልንነቃ ይገባል...

➟ እየቀራን ነው ወይ?
➟ እየዘከርን ነው ወይ?
➟ እየቶበትን ነው ወይ?
➟ ዒባዳ ላይ ጠንክረናል ወይ?
➟ ተለውጠናልስ ወይ?
➟ ዱዓስ እየደጋገምን ነው ወይ?

ገና አህለን ያረመዳን እያልነው ይሀው እሱ ጥሎን ሊጓዝ 10 ያልተነኩ ወይም 9 ያልተጀመሩ ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል!

አላህ የቀሩትን ቀናት በብዙ እጥፍ ምንጠቀም ያድርገን.. አሚን!

ሼር
@gizetube
@gizetube
55 views__ asiif_24, 03:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-20 06:09:03
ረመዳን 19



@gizetube
@gizetube
49 views__ asiif_24, 03:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-19 10:08:08
#ረመዳን_18

አቡ ወቃስን በመጥቀስ ቡኻሪና ሙስሊም እንደዘገቡት
የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል:-

«የአላህን ውዴታ በመሻት በምትሰጠው ምጽዋት፣
ከሚስትህ አፍ ላይ በምታደርገው ጉርሻ ሳይቀር
ምንዳ ታገኛለህ።»


@gizetube
47 views__ asiif_24, 07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ