ረመዳን ከአንድ ቀን በኋላ አሽረል አዋኺር እንገባለን.. እነዚህ አስር ቀናት በጣም ከመፍጠናቸው የተነሳ አንድ- አምስት- አስር! ብለው የመቁጠር ያህል ናቸው... ምን ላይ ነው ያለነው ልንነቃ ይገባል... ➟ እየቀራን ነው ወይ? ➟ እየዘከርን ነው ወይ? ➟ እየቶበትን ነው ወይ? ➟ ዒባዳ ላይ ጠንክረናል ወይ? ➟ ተለውጠናልስ ወይ? ➟ ዱዓስ እየደጋገምን ነው ወይ? ገና አህለን ያረመዳን እያልነው ይሀው እሱ ጥሎን ሊጓዝ 10 ያልተነኩ ወይም 9 ያልተጀመሩ ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል! አላህ የቀሩትን ቀናት በብዙ እጥፍ ምንጠቀም ያድርገን.. አሚን! ሼር @gizetube @gizetube 55 views__ asiif_24, 03:09