#ረመዳን_18 አቡ ወቃስን በመጥቀስ ቡኻሪና ሙስሊም እንደዘገቡት የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል:- «የአላህን ውዴታ በመሻት በምትሰጠው ምጽዋት፣ ከሚስትህ አፍ ላይ በምታደርገው ጉርሻ ሳይቀር ምንዳ ታገኛለህ።» @gizetube 47 views__ asiif_24, 07:08