Get Mystery Box with random crypto!

ያዘዝነውን ካላስፈፀመ መከላከያንም እናቀምሰዋለን ብለዋል! በአማርኛ ነው! ቀጥታ ትዕዛዝ ነው! | Getachew shiferaw

ያዘዝነውን ካላስፈፀመ መከላከያንም እናቀምሰዋለን ብለዋል! በአማርኛ ነው! ቀጥታ ትዕዛዝ ነው!


ሰሞኑን ትህነግ ባደረገው ሰልፍ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አመራር መከላከያ በተገኘበት በአማርኛ ጭምር ያስተላለው ዛቻ ነው። መከላከያ የምንፈልገውን ካላስተገበረ ሱሪያችን ያውቃታል። ይቀምሳል ተብሏል።

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር አመራር የአማራን ርስቶች ለመያዝ ህፃናትና አዛውንቶች ይዘን እንደማንመጣ ይታወቃል ብሏል። እንዳሉት ተፈናቃይ ይዘው አልመጡም። ታጣቂ ነው ይዘው የመጡት። መከላከያም ባዘዝነህ መልኩ ካልሰራህ ሱሪያችን ታውቃታለህ ተብሏል። ይህ ጌታቸው ረዳ የሚያዘው ጊዜያዊ አስተዳደር አመራር ነው።


በጓዳ ውሉ ብቻ እንሄዳለን አላሉም። አለፍ ብለዋል። መከላከያን እንደ ቀበሌያቸው ሚሊሻ እናዘዋለን፣ ካልሆነ እናቀምሰዋለን ብለዋል።