Get Mystery Box with random crypto!

ገርጂ ሙሉ ወንጌል አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን

የቴሌግራም ቻናል አርማ gerjimuluwongelchurch — ገርጂ ሙሉ ወንጌል አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን
የቴሌግራም ቻናል አርማ gerjimuluwongelchurch — ገርጂ ሙሉ ወንጌል አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን
የሰርጥ አድራሻ: @gerjimuluwongelchurch
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 190

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-02-18 12:05:44
436 views09:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-01-06 12:46:16 "ሕፃን ተወልዶልናል፤ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል። ስሙም፣ ድንቅ መካር ኅያል አምላክ ፣የዘላለም አባት የሰላም ልዑል ይባላል። ለመንግሥቱ ስፋት ፣ለሰላሙም ብዛት ፍፃሜ የለውም፣ '' (ኢሳያስ 9:6 አ.መ.ት)
ውድ የገርጂ ሙሉ ወንጌል አባላትና አገልጋዮች በሙሉ :-
እንኳን ለ 2014 ዓ/ም የጌታን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ እያልን በአሉን የሰላምና የጤና የፍቅር በአል ለእናንተና ቤተሰቦቻችሁ ጌታ እንዲያርግላችሁ ከልብ እንመኛለን !!! ''የአጥቢያዋ የመሪዎች ጉባዔ"
514 views09:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-26 18:16:29
የገርጂ ሙሉ ወንጌል አባላት ባላችሁበት የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ በማለት ትላንት ዕሁድ በተነገረዉ ማስታወቂያ መሠረት በመጪው የጌታችንን የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ ፕሮግራም ደብዳቤው ላይ ባለው መልኩ ለማክበር ስላሰብን በምትችሉት መጠን እንድትሳተፉ እያልን የፍቅር ስጦታችሁን ለቤተክርስቲኒቱ ፀሐፊ እህት ፂዮንና ወንጌላዊት ድንቄ ጋር በመሄድ እንድሰጡ እንጠይቃቹኃለን።
ሁለንተናዊ አገልግሎት !!
ተባረኩ
727 views15:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-21 09:46:48
626 views06:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-11 00:42:28
511 views21:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-09-09 09:17:32
944 views06:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-30 21:29:58 ሰላም ወንድሞች። የወንድማች ሳሙኤል በቀለ አባት ሞተዋል።ባለቤታቸው ና ሌሎችም ልጆቻቸው የቤ/ክናችን አባላት ናቸው። ቤታቸው ጋሽ ወልደአብ ቤት አጠገብ ነው። የቀብር ቦታ ዮሴፍ መካነ መቃብር ነገ ነሐሴ 25/2013 ዓ/ም ከቀኑ 5:00 ሰአት ጀምሮ ነው።
245 views18:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-17 16:42:23
216 views13:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ