Get Mystery Box with random crypto!

ገርጂ ሙሉ ወንጌል አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን

የቴሌግራም ቻናል አርማ gerjimuluwongelchurch — ገርጂ ሙሉ ወንጌል አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን
የቴሌግራም ቻናል አርማ gerjimuluwongelchurch — ገርጂ ሙሉ ወንጌል አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን
የሰርጥ አድራሻ: @gerjimuluwongelchurch
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 190

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5

2021-07-14 15:51:26
689 views12:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-22 08:53:12 https://docs.google.com/forms/d/1K94wEp61GgVlFLHmgI-omQ3IBsgImuufTZykUQvWkaQ/edit
1.1K views05:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-22 08:48:37
ውድ የገርጂ ሙሉ ወንጌል አማኞች አጥቢያ ቤ/ያን የልጆች ወላጆች፣

የጌታ ሠላምና ጥበቃ ይብዛላችሁ፡፡

ላለፉት ዘጠኝ ወራት የልጆች አገልግሎትን በልጆች ቴሌግራም ገጽ በኩል በሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናትና ጥያቄና መልስ ውድድር፣ በሳምንታዊ የወላጅ ስንቅና የህይወት ክህሎት ትምህርት ስናደርግ ነበር። በአሁኑ ጊዜ ትምህርት ቤቶች ከመከፈታቸውና እና በተለይም ከእናንተ ከወላጆች በተደጋጋሚ እየመጣ ካለውም ጥያቄ ተነስተን ከየካቲት ወር በኋላ የሰንበት ትምህርት ለመክፍት ቅድመ ዝግጅት እያደረግን እንገኛለን፡፡

ይህን ስናደርግ ከኮቪድ 19 ጋር ተያይዞ ያለውን እክል በመረዳት ነው። በእኛ በኩል የምንችለውን ጥንቃቄ ብናደርግም ነገር ግን በተለይ በእድሜ አነስ ያሉ ልጆች በባህሪያቸው በአንድ ቦታ መወሰን ካለመቻላቸው ፥ ማስክ እንዲያደርጉ ካለመመከሩ እና ከቫይረሱም ባህር ጋር ተያይዞ ሙሉ ዋስትና መስጠት አይቻልም። ስለዚህ በዚህ ጊዜ የልጆች በአካል መገኘትን አናደፋፍርም። በዚሁ መሠረት ልጆች በቤት በሚቆዩበት ጊዜ የቴሌግራም አገልግሎታችንን የምንቀጥል ይሆናል።

በአካል ስንጀምርም ወላጆች ለልጆቻችሁ ማድረግ ያለባቸውን ጥንቃቄዎች በሚገባ ማስተማር እና ሁልጊዜ ማስታወስ ይኖርባችኋል።

ሌላው ካለብን የቦታ ገደብ እና የልጆች ብዛት ጋር ተያይዞ ጥንቃቄ ለማድረግ የምንከተለው የፈረቃ (shift) ፕሮግራም ይሆናል። ይህን ደግሞ በተገቢው መንገድ መመደብ እንድንችል አስቀድመን ምዝገባ ማካሄድ ይኖርብናል። ስለዚህ ምዝገባውን የሚታካህዱበትን ቀላል እና አጭር የሆነ የኦንላይን መመዝገቢያ አዘጋጅተናል። ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን ልጅዎን ያስመዝግቡ።

እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
905 views05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-21 16:07:07 ሰላም ውድ የገርጂ አጥቢያ ቤተክርስቲያን አገልጋዮች በሙሉ
ባለፈወ እሁድ ጥር 09 ቀን 2013 ዓ.ም. በነበረው አምልኮ ፕሮግራም በተነገረው ማስታወቂያ መሠረት የሚከተለውን ሊንክ https://forms.gle/E1zinm6HmGDS5r9y8 በመጠቀም በኦንላይን የአገልጋዮችን መጠይቅ ማግኘትና መሙላት ትችላላችሁ፡፡ መጠይቁን ጊዜ በመስጠት በጥሞና በመመልከት ጠቃሚ ምላሻችሁን እንድትሰጡን በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ ኢንተርኔት ማግኘት ለሚያስቸግራችሁ ቤተክርስቲያን ግቢ በመምጣት ዋይፋይ(wifi) መጠቀም ትችላላችሁ፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
623 views13:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-07 16:04:51 " ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።"
(ሉቃ 2:11)
ውድ የአጥቢያ ቤ/ክናችን አባላት እንኳን ለ2013 ዓ/ም የጌታ ልደት መታሰቢያ በአል በሰላም አደረሳችሁ!!!
533 viewsedited  13:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-07 11:21:01 እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። አደረሰን።
423 views08:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-11-09 13:51:14
1.1K views10:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-10-18 11:09:21 https://drive.google.com/file/d/16TNq8xKuMoFfGrbHI1LwBNHXX_1wU9at/view?usp=sharing
782 views08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-10-18 11:09:21 ውድ የገርጂ ሙሉ ወንጌል አጥቢያ ቤ/ክን አባላት በሙሉ የክርስቶስ ሰላምና ፀጋ እንዲሁም ጤና ለሁላችሁም ይብዛ እያልን ለዕሁድ ጥቅምት 8/2013 ዓ/ም በወ/ም ጴጥሮስ አለሙ ተዘጋጅቶ የተላለፈውን የቃል መልዕክት ከቻናላችን ላይ ከፍታችሁ እንድታደምጡ በአክብሮት ተጋብዛችኋል። መልዕክቱንም በቀላሉ ለማውረድ ሊንኩን በመጫን መጠቀም ትችላላችሁ።
756 views08:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ