Get Mystery Box with random crypto!

የቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት

የቴሌግራም ቻናል አርማ gerjifrehaymanot — የቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት
የቴሌግራም ቻናል አርማ gerjifrehaymanot — የቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት
የሰርጥ አድራሻ: @gerjifrehaymanot
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 362
የሰርጥ መግለጫ

በአ.አ ሀገረ ስብከት የቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ-ክርስቲያን ፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት የቴሌግራም ቻናል መንፈሳዊ ና ወቅታዊ መረጃዎች፣ የሰ/ት/ቤታችን መልዕክቶች እና ትምህርቶችን እንዲሁም ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ጽሑፎች ይቀርቡበታል

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-01 08:09:41 "ሕያው ሆኖ የሚኖር፥ ሞትንስ የማያይ ማን ነው?"(መዝሙረ ዳዊት 89 ÷48 )

የፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት አባል የሆነችዉ የአህታችን የምትኬ ዳዲ አባት ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩ ሲሆን የቀብር ሥርዓቱ ዛሬ እሑድ 8፥30 በደብራችን በደብረገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ ስለሚፈጸም የሰንበት ትምህርት ቤቱ አባላት ከቀብር ሰአት በፊት በፍሬሃይማኖት ሰ/ት/ቤት አዳራሽ ተገኝታችሁ ልብሰ ስብሃት (ዩኒፎርም) በመልበስ የእህታችንን አባት እንድንሽኝ መልክታችንን እናስተላልፋለን።

ለእህታችን እና ለቤተሰቦቿ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥልን። በሕይወተ ሥጋ የተለዩትን ነፍስ በገነት ከቅዱሳን ጋር ያሳርፍልን።

ጽ/ቤቱ !
486 views05:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 15:10:34
እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው እና ለታላቁ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ በዓል አደረሳችሁ!

"ሀሌታን እንዝራ" አዲስ ጣዕመ ዝማሬ በታላቅ ድምቀት ሚያዝያ 23 ይመረቃል!
ከሚያዝያ 23 ጀምሮ በተለያዩ አማራጮ ያገኙታል!
- በሲዲ / CD
- በፍላሽ / Flash Drive
- በፖይፓል / Paypal
- ክሬዲት እና ዴቢት ካርድ / Credit and Debit card
711 views12:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-25 07:16:39
እንዴት አደራችሁ ዉድ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤዉ አደረሳችሁ

ይህንን የሰንበት ትምህርትቤታችንን የዝማሬ ሲዲ ፖስተር ሁላችሁም በምትጠቀሙት የማኅበራዊ ሚዳያዎች (Facebook , Telegram, WhatsApp .....) እና በሌሎችም ገጾቻችሁ የፊት ገጽ (profile ) በማድረግ የማስተዋወቅ ሥራ እንድትሰሩ አደራ ለማለት እንወዳለን።

ከበዓሉ በረከት ለሁላችንም ይክፈለን።
454 views04:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-23 16:30:19 Watch ""ሰበካ ትንሳኤ" አዲስ የፋሲካ መዝሙር // በፍሬ ሃይማኖት ሰ/ት/ቤት" on YouTube


368 views13:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-23 05:37:50 Watch "በቦሌ ደ/ገነት ቅ/ጊዮርጊስ እና ቅ/ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን (ገርጂ ቅዱስ ጊዮርጊስ)" on YouTube


330 views02:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ