Get Mystery Box with random crypto!

እንዴት አደራችሁ ዉድ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤዉ አደረሳችሁ ይህንን | የቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት

እንዴት አደራችሁ ዉድ የሰንበት ት/ቤታችን አባላት እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤዉ አደረሳችሁ

ይህንን የሰንበት ትምህርትቤታችንን የዝማሬ ሲዲ ፖስተር ሁላችሁም በምትጠቀሙት የማኅበራዊ ሚዳያዎች (Facebook , Telegram, WhatsApp .....) እና በሌሎችም ገጾቻችሁ የፊት ገጽ (profile ) በማድረግ የማስተዋወቅ ሥራ እንድትሰሩ አደራ ለማለት እንወዳለን።

ከበዓሉ በረከት ለሁላችንም ይክፈለን።