Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው እና ለታላቁ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ በዓል አደረሳችሁ! 'ሀሌታ | የቦሌ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ ፍሬ ሃይማኖት ሰንበት ት/ቤት

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው እና ለታላቁ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ በዓል አደረሳችሁ!

"ሀሌታን እንዝራ" አዲስ ጣዕመ ዝማሬ በታላቅ ድምቀት ሚያዝያ 23 ይመረቃል!
ከሚያዝያ 23 ጀምሮ በተለያዩ አማራጮ ያገኙታል!
- በሲዲ / CD
- በፍላሽ / Flash Drive
- በፖይፓል / Paypal
- ክሬዲት እና ዴቢት ካርድ / Credit and Debit card