Get Mystery Box with random crypto!

ለግእዝ ትምህርት ፈላጊዎች:- እነሆ በትምህርት ቤታችን ከአብነት ትምህርቱ በተጨማሪ የልሳነ ግእ | ንግባእኬ ኀበ ጥንተ ነገር (ወደ ቀደመው ነገር እንመለስ)

ለግእዝ ትምህርት ፈላጊዎች:-

እነሆ በትምህርት ቤታችን ከአብነት ትምህርቱ በተጨማሪ የልሳነ ግእዝ ትምህርት ራሱን ችሎ ሊሰጥ ነው። ትምህርቱ ተከታታይ ሲሆን መመዘኛ ፈተናዎችም ይኖሩታል።


ለመማር የምትፈልጉ ሁሉ :-
ቀጥሎ ያለውን የመመዝገቢያ ቅጽ በመሙላት እና የሞላችሁትን

ወደ @kidanie

የውስጥ መስመር በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።

የመመዝገቢያ ቅጽ

፩) ዓለማዊ ስም ---------
፪) የክርስትና ስም ----------
፫) የትውልድ አድራሻ---
፬) አሁን የሚሰሩት የስራ አይነት-----
የስራ ቦታ-------
፭) ስልክ ቁጥር (የሀገሩን ኮድ በማስቀደም ይጀምሩ) -------


ትምህርቱ ሰኔ ፯ ይጀመራል።

ከቤተ ያሬድ አብነት ትምህርት ቤት