Get Mystery Box with random crypto!

ለአብነት ትምህርት ፈላጊዎች:- እነሆ የቤተ ያሬድ አብነት ትምህርት ቤት በቴሌግራም የአብነት ት | ንግባእኬ ኀበ ጥንተ ነገር (ወደ ቀደመው ነገር እንመለስ)

ለአብነት ትምህርት ፈላጊዎች:-

እነሆ የቤተ ያሬድ አብነት ትምህርት ቤት በቴሌግራም የአብነት ትምህርት ከውዳሴ ማርያም ጀምሮ እየሰጠ ይገኛል።

ለመማር የምትፈልጉ ሁሉ :-
ቀጥሎ ያለውን የመመዝገቢያ ቅጽ በመሙላት እና የሞላችሁትን

ወደ @Dn_Lealem

የውስጥ መስመር በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ።

የመመዝገቢያ ቅጽ

፩) ዓለማዊ ስም ---------
፪) የክርስትና ስም ----------
፫) የትውልድ አድራሻ---
፬) አሁን የሚሰሩት የስራ አይነት----- የስራ ቦታ-------
፭) ስልክ ቁጥር (የሀገሩን ኮድ በማስቀደም ይጀምሩ) -------


ከቤተ ያሬድ አብነት ትምህርት ቤት