Get Mystery Box with random crypto!

Friends Message 💬

የቴሌግራም ቻናል አርማ friendsmessage — Friends Message 💬 F
የቴሌግራም ቻናል አርማ friendsmessage — Friends Message 💬
የሰርጥ አድራሻ: @friendsmessage
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 328
የሰርጥ መግለጫ

Friends Training & consultancy
Contact:- 251926016275

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-16 21:49:46
''ይህን ፎቶ ስናየው ውሻ፣ ድመት እና ጥንቸል የምናይ ይመስለናል ነገር ግን ቀረብ አርገን ስናየው በፎቶው አነሳስ ጥበብ እንደመማለን።

ህይወትም እንደዚህ ነው የግለሰቦችን ህይወት ቀረብ ብለን በጥልቀት እስካላየነው ድረስ ስለነሱ እውነቱን ማወቅ አንችልም።''

#Braingames

መልካም ምሽት !

@posstivevision
107 viewsFuad muhidin, 18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-14 21:48:39 ጠቃሚ ምክሮች

1. ከአለስፈላጊ ክርክሮች ጭቅጭቆች እና እሰጣገባዎች ራቅ።

2. ራስህን ገንቢ ሃሳብ ከሌላቸው (negative) ሰዎች አርቅ። ምክንያቱም አንተን ራሱ ሳትፈልገዉ እንደነሱ እንድታስብ ትገደድ ይሆናል፡፡

3. መቀበል የምትፈልገውን ስጥ።

4. ገንቢ ያለሆኑ ጎጂ አስታያየቶችን ከመስጠት ተቆጠብ።

5. ለሰዎች ፍቅርና አክብሮት ይኑርህ።

6. ይህ መቼም በእኔ አይደርስም አትበል፣የሕይወትን አቅጣጫ ሁሌም ቢሆን ማወቅ አንችልምና።

7. የመኪና የፊት መስታወት ትልቅ ሆኖ የኋላ መመልከቻውዠ መስታወት ግን ለምን ትንሽ የሆነ ይመስልሃል....ምክንያቱም የፊቱ ካለፈው ይልቅ አስፈላጊ ስለሆነ ነው። ስለዚህም የኀላዉን ሳትዘነጋ በትልቁ የሕይወት መስታወት ወደፊት እያየህ ተጓዝ::

#መልካም_መሽት
#Share #Like
posstivevision
108 viewsFuad muhidin, 18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 20:03:23 ዘመን
ካሳለፋነው ታሪክ መማር የተሳነን
ትናንት ያደናቀፈን ዛሬም የደገመን
የዘመን ምርኮኞች የዘመን እስረኞች
ዘመን መዘመኑ ዘመን መቀየሩ
ብዙም ግድ ያልሰጠን
ከዘመን ጋር መሄድ መጓዝ የተሳነን
ታሪክ ስናወራ ታሪክ ተሰራብን
ችግር ድር አድረቶ ዛሬያችንን ቀማን
የዘመን ምርኮኞች የዘመን እስረኞች
ከዘመን ተጣልተን ከዘመን ተኳርፈን
በትናንት ቆዝመን ዛሬያችንን ገለን
ነገያችንን ቀብረን
ታሪክ ሰናወራ ታሪክ ተሰራብን
ያ ያለፈ ትናንት ዛሬን ከኛ ነጥቆ
ነገን ጋረደብን
እናም...ነገያችን እንዲሆን የጋራ ከፋታ
ትናንትን ተውና ዛሬያችን ይፈታ::
145 viewsFuad muhidin, 17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 20:00:57
134 viewsFuad muhidin, 17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-06 16:20:49
ዘመን ዛሬ ከ9:00_ 11:00 በ አዋሽ FM 90.7

፨ በዘመን የ ትኩረት መሰናዶ የኔ -ዘመን የሀገር አረበኞችና የሀገር ፍቅር የምንለው አለ።

፨ በዘመን ቴክ መሰናዶ ትናንት የተከበረውን የአለም Passward ቀን አስመልክተን ስለ Cyber Security እና Cyber attacke መረጃዎችን አዘጋጅተናል።

፨ በ ስፓርት ጊዜያችን የቅዳሜና እሁድ መረሀ ግብሮችን እንዲሁም የዝውውር መረጃዎችን እናጋራቹሀለን።

፨ ተወዳጅ ሙዚቃዎች ከተለያዩ የመረጃ ምንጭ ያገኘናቸውን ትኩስ ወሬዎች እና መረጃዎችን ይዘናል ። ምርጫቹህ አዋሽ 90.7 FM ይሁን።
169 viewsFuad muhidin, 13:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-16 11:53:46
ለዒድ ለቤትዎ ውበት የተላበሱ እና ጥራታቸውን የጠበቁ አረቢያን መጅሊስና ምንጣፎች መሸመት ፍልገዋል ነገር ግን ጥራቱን የጠበቀ እና አስተማማኝ መጅሊስና ምንጣፍ የት ይገኛል እያሉ ነው!?
የፍላጎትዎ እንዲሞላና፤ የፈለጉት አይነት መጅሊስና ምንጣፍ በፍለጉት ዲዛይ እና ቀለም ሁሉን በአንድ ቦታ ላይ ማግኘት ከፈለጉ አብዲከማል አረቢያን መጅሊስ እና ምንጣፍ ከፍለጉ መርካቶ ፍራሽ ተራር የሱቅ ቁጥር 111 በሚገኘው ሱቃችንና ከቤተል አደባባይ ዝቅ ብሎ ወደ አየርጤና በሚወስደው መንገድ ኪውንስ ኮሌጅ ያለበት ህንፃ ላይ በሚገኘው የተንጣለለ ሾው ሩም ይምጡ። የልቦዎ ደርሶ ይመለሳሉ።
የቴለግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
t.me/Abdikemalmejlis111
ስልክ:- +251911768553
+251925578458
209 viewsFuad muhidin, 08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ