Get Mystery Box with random crypto!

ዘመን ዛሬ ከ9:00_ 11:00 በ አዋሽ FM 90.7 ፨ በዘመን የ ትኩረት መሰናዶ የኔ -ዘመን | Friends Message 💬

ዘመን ዛሬ ከ9:00_ 11:00 በ አዋሽ FM 90.7

፨ በዘመን የ ትኩረት መሰናዶ የኔ -ዘመን የሀገር አረበኞችና የሀገር ፍቅር የምንለው አለ።

፨ በዘመን ቴክ መሰናዶ ትናንት የተከበረውን የአለም Passward ቀን አስመልክተን ስለ Cyber Security እና Cyber attacke መረጃዎችን አዘጋጅተናል።

፨ በ ስፓርት ጊዜያችን የቅዳሜና እሁድ መረሀ ግብሮችን እንዲሁም የዝውውር መረጃዎችን እናጋራቹሀለን።

፨ ተወዳጅ ሙዚቃዎች ከተለያዩ የመረጃ ምንጭ ያገኘናቸውን ትኩስ ወሬዎች እና መረጃዎችን ይዘናል ። ምርጫቹህ አዋሽ 90.7 FM ይሁን።