Get Mystery Box with random crypto!

የ12ኛ ፈተና ምዝገባ ነገ ያበቃል የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ምዝገባ ነገ ሚያዚያ. 20/201 | Free Education Ethiopia ✔️︎

የ12ኛ ፈተና ምዝገባ ነገ ያበቃል

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ምዝገባ ነገ ሚያዚያ. 20/2015 ዓም ከቀኑ 11:30 ላይ እንደሚያበቃ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

አገልግሎቱ እስካሁን ያልተመዘገቡ ተፈታኞች እስከ ነገ እንዲመዘገቡ አሳስቧል።

በማንኛውም ምክኒያት ያልተመዘገቡ ተፈታኞችን " ከነገ በኋላ አላስተናግድም " ሲል አሳውቋል።

የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጥ ሲሆን ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ ከምዝገባው መጠናቀቅ በኃላ ይፋ ይደረጋል።

ተፈታኞች እስካሁን ድረስ የመፈተኛው ቀን ይፋ #አለመደሩግን በማወቅ ከሀሰተኛ መረጃዎች በመራቅ በተጋጋ መንፈስ ዝግጅታቸሁን አድርጉ።

@Free_Education_Ethiopia
Stay Safe!