Get Mystery Box with random crypto!

በዚህ ቻናል የሚተላለፉ የፅሁፍ አይነቶች;— ① ወደ አማረኛ የተተረጎሙ አጫጭር ፈትዋዎች፣ ② | 🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ

በዚህ ቻናል የሚተላለፉ የፅሁፍ አይነቶች;

ወደ አማረኛ የተተረጎሙ አጫጭር ፈትዋዎች፣

በውስጥ መስመር ለሚላኩ ዲናዊ ጥያቄዎች የተሰጡ የኡለሞች ምላሾች፣(ዘውትር ሰኞ፣እሮብ እና አርብ ከምሽቱ 12:00)

እጥር ምጥን ያሉ የቀደምት ኡለሞች ድንቃድንቃ ንግግሮቻቸው፣(ከሰኞ እስከ አርብ)

አዝናኝና ፈገግ የሚያደርጉ ግን ቁም ነገር አዘል አጫጭር የዑለሞች ፈትዋ፣ (ዘውትር ቅዳሜ እና እሁድ)

አጫጭርና ቀላል ተከታታይ የዓቂዳና የፊቅህ ፅሁፎች (ዘውትር ማክሰኞ፣ሀሙስ እና እሁድ)

እስላማዊ አስተማሪ የሆኑ አነቃቂ ፅሁፎች(ሁልጊዜ)

የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ፣(ዘውትር ቅዳሜ እና እሁድ)


እና ሌሎችም በአላህ ፍቃድ ይቀርባሉ። ይከታተሉ፣ ለወንድምና እህትዎ ያስተላልፉ፣
በዚህ ፕሮግራም መሰረት አብረን የምንቀጥል ይሆናል እንደአስፈላጊነቱ የፕሮግራም ማሻሻያ ልናደርግ እንችላለን
"ሰዎችን ወደ ጥሩ ነገር ያመላከተ ልክ እርሱ እንደሰራው ነው የሚቆጠርለት።"


ማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እንዲሁም ጥያቄዎች ካላቹ በ @tolehaahmedbot መላክ ትችላላችሁ
ይ ላ ሉን share
┏━ ━━━━ ━┓
@tolehaahmed
┗━ ━━━━ ━┛