Get Mystery Box with random crypto!

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ውድ ሙስሊም ወንድም እና እህቶች ባለፈው ቃል በገባነው መ | 🌹ፍቅር እስከ ጀነተል ፊርደውስ

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ውድ ሙስሊም ወንድም እና እህቶች ባለፈው ቃል በገባነው መሠረት በ YouTube ላይ የ ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን አጫጭር የተተረጎሙ ፈትዋዎችን በፕሮግራማችን መሰረት ለመልቀቅ ዝግጅታችንን አጠናቀናል ይከታተሉ ለYoutube ቻናሉ አዲስ የሆናችሁ ከታች ሊንኩን አስቀምጬዋለሁ

የ YouTube link
https://youtube.com/channel/UCqwSE5q7REmxHTJWFXEHcWw

በቴሌግራም ለማግኘት
https://t.me/tolehaahmed

ማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እንዲሁም ጥያቄዎች ካላቹ በ @tolehaahmedbot መላክ ትችላላችሁ